ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ
በ18 75 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ በፍቼ ከተማ ተወለዱ እናት እና አባታቸው ያወጡላቸው ስም መገርሳ በዳሳ ሲሆን የክርስትና ስማቸው ኃይለ ማርያም ሲሆን በቅድስናቸው ተመርጠው በእስክንድርያው ፓትርያሪክ አቡነ ጴጥሮስ ተብለው የጵጵስና ማዕረግ ተቀብለዋል ከዚያም የፋሽስቶች አለቃ ግራዚያኒ አስጠርቶ ለጣሊያን ንጉስ ተገዢ ነኝ እንዲሉ በማስፈራራት ሲጠይቃቸው የኔ ንጉስ ሰማያዊው እየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምድራዊው ንጉሴ ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ብቻ ነው ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዊያን ብቻ ናት በዚህ ግዜ ግራዚያኒ ግደሉት ብሎ ትዕዛዝ አስተላለፈ ወደ አራዳ ገብያም ተወስደው እንደሽፍታ ህዝብ በተሰበሰበበትከመገደላቸው በፊት እንዲህ አሉ ብለው ሲጨርሱ ማለትም በ1920 ሐምሌ 22 ቀን በ11 ጥይት ተደብድበው በሰማዕትነት ሞተዋል ፡፡
ምንጭ፡-በሰሜን ሽዋ ሀገር ስብከት ከተሰራላቸው ሃውልት ላይ